ለምንን ፍለጋ  Man search for meaning ከ ቪክቶር ኢ.ፍራንክል ተርጓሚ ቴዎድሮስ አጥላው

ለምንን ፍለጋ Man search for meaning ከ ቪክቶር ኢ.ፍራንክል ተርጓሚ ቴዎድሮስ አጥላው

 ለምንን ፍለጋ

Man search for meaning
ከ ቪክቶር ኢ.ፍራንክል
ተርጓሚ ቴዎድሮስ አጥላው
#############
ይሔ የምታነቡት ትረካ ምንም አጭር ቢሆን በኪናዊ አጻጻፍ ውበቱ ቀልብ የሚገዛ ነው፡፡ በሁለት አጋጣሚዎች ሳነበው በድግምቱ ይዞኝ በአንድ በአንድ ቁጭታ ነበር የጨረስኩት ።ከታሪኩ አጋማሽ በኋላ የሆነ ቦታ ላይ ዶ/ር ፍራንክል የራሱን የሎጎቴራፒ ፍልስፍና ያስተዋውቃል ።አንባቢው የማጎሪያ ካምፖቹን የጭካኔ ታሪክ ብቻ ሳይሆን እንዲህ ያለ ጥልቅ ወግ ማንበቡን መጽሐፉን አንብቦ ከጨረሰ በኋላ ካልሆነ በቀር ልብ በማይበልጥ ስልት ቀስ እያለ ነው ደራሲው አንባቢውን ከሎጎቴራፒ ጋር የሚያላምደው ፡፡
የገጽ ብዛት 192
የሽፋን ዋጋ 200 ብር
ጣይቱ መጽሓፍት መደብር
ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን
አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት
📱+251929268877
    +251915958597