የሌተናንት ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማሪያም ትዝታወች
". . . .ገነት - አሁን ከተረኩልኝ ሌላ በጃንሆይ ግድያ እጅዎን አስገብተዋል ተብሎ የቀረበብዎትን ክስ አይቀበሉትም ?
መንግስቱ - በሐሰት የሚቀርብብኝን ክስ እንዴት ልቀበል እችላለሁ ? ዛሬ ስለሳቸው ሞት ያልተባለ ነገር የለም ፡፡ በኔ ላይ ብቻ ሳይሆን በነበረው የአመራር አባላት ልይ ያልተለጠፈብን ነገር የለም ። በተለይ በኔ ላይ ።ከሃገር ከወጣሁ በኋላ እንደሰማሁት ' ኮሎኔል አጥናፉና እሱ ሆነው ገበው በመርዝ ገደሏቸው' ተባለ ፡፡ የቤተመንግስቱ ሰራተኛ ነው የተባለው ሰው ነው አሉ እንዲህ ያለው ፡፡
ጣይቱ መጽሓፍት መደብር
ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን
አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት
📱+251929268877
+251915958597
0 Reviews
Your rating