ጣይቱ መጽሓፍት መደብር |ፍትሐ ነገሥት ምን አለ? |በመምህር በጽሐ ዓለሙ

ጣይቱ መጽሓፍት መደብር |ፍትሐ ነገሥት ምን አለ? |በመምህር በጽሐ ዓለሙ

 

ፍትሐ ነገሥት ምን አለ?

በመምህር በጽሐ ዓለሙ

የገጽ ብዛት 289

"ፍትሐ ነገሥት በኢትዮጵያ በሕገ መንግሥትነት ጭምር ለዘመናት ያገለገለ ትልቅ ዋጋ ያለው መጽሐፍ ነው። ፍትሕ መንፈሳዊና ፍትሕ ሥጋዊ በሚል የተከፈለው ይህ የቤተ ክርስቲያኒቱ ጥንታዊ ሀብት በሀገራችን ለሕግ ሙያ ፈር ቀዳጅ ሲሆን ዘመናዊው የሕግ ሙያ የሚፈልገውን የሕግ ትንታኔም ጭምር ቀድሞ በመረዳት የራሱ ትርጓሜ ቤት ያለው ጥልቅ የትምህርት ዘርፍ ነው። በታሪክም የፍትሐ ነገሥት ሊቃውንት ነገሥታቱን በማማከርና በፍርድ ሒደትም ላይ በንቃት በመሳተፍ ሀገር ሲያስተዳድሩ ኑረዋል። .... ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

ጣይቱ መጽሓፍት መደብር 

ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን 

 አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት

                                                📱+251929268877 

                                                    +251915958597