የህይወት ታሪክ
ትርጉም ብርሃነመስቀል አዳሙ
'ለታሪክህ ለህይወትህ እና ለአርያነትህ እናመሰግናለን ቼ ! አንተ በብርቱ ተፋልመህላቸው ስለተውክልን ዛሬ ልንጠብቃቸው እሳቤዎች እውን ለማድረግ በነበረው ከባድ ትግል መጥተህ ስላጠነከርከን እናመሰግናለን!'
ፊደል ካስትሮ
'የቼ ህይወት ነፃነት ለሚያፈቅር የሰው ዘር በሙሉ መነቃቃትን የሚለኩስ ነው። ትዝታውን ሁሌም እንዳከበርነው እንኖራለን።'
ኔልሰን ማንዴላ
'እውነተኛ አብዮተኛ የሚመራው በጠንካራ የፍቅር ስሜት ነው።ያለዚህ ስሜት እውነተኛ አብዮተኛ ብሎ ነገር ዘበት ነው ።'
ኧርኔስቶ ቼ ጉቬራ
የገፅ ብዛት - 254
የተለጠፈበት ዋጋ - 250 ብር
ጣይቱ መጽሓፍት መደብር
ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን
አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት
📱0929268877
0 Reviews
Your rating