ጣይቱ መጽሓፍት መደብር|ሀገር ያጣ ሞት | ሄኖክ በቀለ

ጣይቱ መጽሓፍት መደብር|ሀገር ያጣ ሞት | ሄኖክ በቀለ


 ሀገር ያጣ ሞት

ሄኖክ በቀለ

".  . . ሳጥናኤል በረቡዕ የቀን ጎዶሎ ፊቱን ከደበቀ ፈጣሪ ጋር ፉክክር አማረው። “በወል ቤት መተናነቅ...” የምትል አጭር የትግል ግጥም ጽፎ፤ ዜማ ደርሶ የመላእክትን ሲሶ አሰልፎ፤ ታግሎ አታገለ። ብዙም ሳይገፋበት ተሸነፈ። ባይሳካለትም ግን በአማልክት ታሪክ “የመጀመሪያው የከሸፈ አብዮት” ተብሎ ተመዘገበለት። አብዮቱ ቁልቁል አስወረወረው —አብዮት ልጇን በላች...። ያለምንም ደም ሰይጣን ይውደም ...። አማልክት ለራሳቸው ሲያደሉ ጦርነታቸው ደም መፋሰስ የለውም። የሀገር ሰው ጦርነት እንዲህ ቢሆን ምን ነበረበት? የጠገበን ወዲያ ማሽቀንጠር ብቻ! የታበየን አርቆ መታገስ! • •  •

በሽያጭ ላይ ነን

ጣይቱ መጽሓፍት መደብር 

ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን 

አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት

   📱+251929268877 

     +251915958597