ርእስ የለውም   የግጥም ስብስብ ኤልያስ ሽታሁን

ርእስ የለውም የግጥም ስብስብ ኤልያስ ሽታሁን


 ርእስ የለውም

የግጥም ስብስብ
ኤልያስ ሽታሁን
ሁለተኛ እትም ገበያ ላይ ውሏል
"አረ ዘሬን ዘሬን አይልም ወይ ሰው ብለው ቢሉኝ ጊዜ
አረ ዘሬን ዘሬን ማለቴን ጀመርኩኝ በቀን ዐስር ጊዜ
ወገቤ ሲለፋ ሲፈታ ሲታሰር ወገን መቀነቴ
አንድ ዘር ይጠራል ዐስር ማንነቴ::

አረ ዘሬን ዘሬን . . ." ከመጽሓፉ የተወሰደ
ጣይቱ መጽሓፍት መደብር
ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን
አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት
📱+251929268877 +251915958597