ኃይሌ ፊዳ  እና የግሌ ትዝታ   በ አማረ ተግባሩ(ዶ/ር) የሽፋን ዋጋ 111 ብር

ኃይሌ ፊዳ እና የግሌ ትዝታ በ አማረ ተግባሩ(ዶ/ር) የሽፋን ዋጋ 111 ብር


 ኃይሌ ፊዳ  እና የግሌ ትዝታ 

በ አማረ ተግባሩ(ዶ/ር) 

 ሕይወቱ በአጭር የተወጨው ወዳጄ ታሪክ ለሕዝብ ንባብ በመቅረቡ በወቅቱ የነርን ብቻ ሳይሆን ከእኛ በኋላ የመጡ ወደ ፊትም የሚመጡ የሚመጡ በአብዮት አፍላ ዘመን ስለነበረው ሁኔታ ግንዛቤ እንዲጨብጡ እና እንዲሁም በአብዮቱ ውስጥ ሚና ስለነበረው ስለ ኃይሌ ፊዳ ኩማ መጠነኛ ግንዛቤ ያገኛሉ የሚል እምነት አለኝ፡፡ በአብዩቱ ወቅት ስለ ኃይሌ ፊዳ የነበረውን የዚያን ዘመን ወጣት ትውልድ እይታ በትክክለኛ መንገድ ለማንጸባረቅ ብሎም በወቅቱ የነበሩ ብዥታዎችን ለማጽዳት የተጣመመውን ለማስተካከል ይህች ትንሽ መጽሐፍ ከፍተኛ ተዋጽኦ ታደርጋለች የሚል ጽኑ ዕምነት አለኝ። ስለሆነም ለደራሲው ከፍተኛ ምስጋና ይገባዋል።

 ሽብሩ ተድላ ደስታ (ፕ/ር)  

የገጽ ብዛት 200 የሽፋን ዋጋ 111 ብር    

በጣይቱ መጽሓፍት መደብር   ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን   አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት 

📱0929268877