በዕውቀቱ ስዩም አዳምኤል

በዕውቀቱ ስዩም አዳምኤል

አዳምኤልበዕውቀቱ ስዩም

/ዘመም ይላል እንጂ/ እንደ ጊዜው መክፋት
እንደ ግፉ መስፋት
እንዳገሩ ክስመት
እንዳገሬው ጥመት
እንደሰው ጭካኔ፤ እንደ ልቡ ፍሬ
ታምር ነው መትረፍሽ ፤ ታምር ነው መኖሬ::
የበጎ ሰው ሀሳብ ፤ ሲካድ እለት በለት
ጉድጏድ ተምሶለት
ሰብእና ሲቀበር፤
በዚህ ምድር መኖር ፤ አያስመኝም ነበር::
ምድሩ ሳር ቅጠሉ፤ በስጋት ተሞልቶ
የማለዳው ሰማይ፤ እንዳንቀልባ ቀልቶ
ታረደ
ነደደ

ጣይቱ መጽሐፍት መደብር
ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን

አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት

0929268877