ቅዱስ ሚካኤል   በመልክአ ሚካኤል   በዲ/ን ሚክያስ ግዛቸው

ቅዱስ ሚካኤል በመልክአ ሚካኤል በዲ/ን ሚክያስ ግዛቸው

 

ቅዱስ ሚካኤል 

በመልክአ ሚካኤል 

በዲ/ን ሚክያስ ግዛቸው

እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን፡፡

☞ ይህን በዓል የመልአኩን መልክአ ጸሎት የሚያብራራውን "ቅዱስ ሚካኤል በመልክአ ሚካኤል" የተሰኘውን ሁለተኛ እትም መጽሐፍ በማንበብ ያሳልፉ፡፡ 

☞ በእለቱ በአባቶቻችን አንደበት የሚዜመው ዜማ ከመልክኡ ተወስደው የሚጸነጸሉት ከርኬዎች ፣ የሚወረበው ወረብ ምስጢር ምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱሳዊነቱስ ምንድን ነው? የሚለውን ከመጽሐፉ ያገኛሉ፡፡ 

☞ አንድ ሰው መጽሐፉን ሲያነብ ከውስጡ ብዙ ቁም ነገሮችን የሚያገኝ ሲሆን በውስጣችንም በነገረ መላእክት ላይ ለሚፈጠሩ ጥያቄዎች ምላሽ እናገኛለን፡፡ ከነዚህም፦

➊ የመልክአ ሚካኤልን ይዘትና መጽሐፍ ቅዱሳዊነት

➋ የመልአኩን ክብርና ተራዳኢነት

➌ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል " ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ ስላለበት ምስጢር"

➍ የመልአኩን የጸሎት ኃይል

➎ "ቅዱስ ሚካኤል ኢየሱስ ክርስቶስ ነው" ለሚሉ ስሁታን(ጆቫ ዊትነሶች) መልስ

➏ ስለ መልአኩ አለቅነት

➐ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስለተሰጠው ስልጣን

➑ በመጽሐፍ ቅዱስ  ሄኖ ፲÷፲፭ ላይ መልአኩ "ቃል ቀዳማዊ " ስለተባለበት ምስጢር

➒ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ኃዳፌ ነፍስ ስለመባሉ 

➓ ስለ መልአኩ ረቂቅ አካላ

ወዘተ ብዙ ምስጢራትን ይዛለች ያንብቡ።         

የገጽ ብዛት 238

የሽፋን ዋጋ 150 ብር           

ጣይ መጽሓፍት መደብር 

ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን 

አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት

📱0929268877